የቀድሞ ስራዎቻችን
ከ250 በላይ ዝግጅቶች ። ከገበታዎቻችን ጀርባ የምንወዳቸዉና የምናከብራቸዉን ደንበኞቻችንን ዝግጅቶች አጣፍጠናል። በእያንዳንዱ ዝግጅት ላይ ጥራትን እናስቀድማለን፤ ይህም መገለጫችን ነዉ።
ሁሉም ስራዎቻችን ስለእኛ ይመሰክራሉ!
በመስተንግዶአችን የተገለገሉ ሁሉ ለእርካታቸዉ ምስክርነትን ይሰጡናል።
ደስተኛ ደንበኞች
0
K+
ዝግጅቶች
0
+
የልምድ አመት
0
+
ሜኑዎች
0
+
ስራዎቻችን








ምስክርነቶች
ሃበሻ ብራዘርስ ዝግጅታችን የማይረሳ አድርጎልናል፤ ምግቡ በጣም አሪፍ ነበር ሁሉን ነገር በአግባቡ ነዉ የሚይዙት ።
ተስፋዬ አለሙ
ጀነራል ማኔጀር
ሰርጌ በጣም ምርጥ ነበር እድሜ ለሃበሻ ብራዘርስ። ሁሉም ሰው ምግባቸዉን እና መስተንግዶአቸዉን ወዶት ነበር።
ሰላማዊት ፍቃዱ
ሙሽሪት
መስተንግዶአችሁ ከግምቴ በላይ ነበር። የምግባችሁ ጣፋጭነት፣ መስተንግዶአችሁ በጣም የሚገርም ነዉ።
ዳዊት በቀለ
ዲዛይነር