የንጉስ ልክ መስተንግዶ
ሐበሻ ብራዘርስ
ለሁሉም አይነት ዝግጅቶች ለሰርግ ፣ ለድርጅት እንዲሁም ለግል ስብሰባ ልዩ የምግብ መስተንግዶ እናቀርባለን።
የምግብ አቅርቦት
ለሠርግ፣ ለልደት፣ እና ለድርጅት ዝግጅቶች በሙያዉ በተካኑ ሼፎቻችን እናቀርብላችኋለን።
ምግብ ቤት
አዉራሪስ አካባቢ በሚገኘዉ ሬስቶራንታችን የውጪ እና የሃገር ዉስጥ ምግቦች ያግኙ።
የምግብ ዝግጅት ሙያ
ከጀማሪ ጀምሮ በሁሉም ክህሎት ላሉ በምግብ ዝግጅት ዘርፍ ቀጥታ ከሼፎቻችን ይማሩ።
ተወዳጅ ምግቦቻችን
ሐበሻ ብራዘርስ ክትፎ
ብራዘርስ በርገር
ፒዛ
ሮስትድ ቺክን
ስለ እኛ
ሰራተኞቻችን ደረጃዉን የጠበቀ አገልግሎት ለእርስዎ ለማቅረብ ይሰራሉ።ሼፎቻችን እንዲሁም እንደቤተሰብ የሆኑ ሰራተኞቻችንለደንበኞቻችን የንጉስ ልክ መስተንግዶ ለማቅረብ ይተጋሉ።
ጋለሪ
ስለ ኬተሪንግ አገልግሎታችን
ለጥራት፣ ለተመጣጣኝ ዋጋ እና ለደንበኞች አገልግሎት ያለን ቁርጠኝነት ምርጡ የምግብ አገልግሎት አቅራቢ ያደርገናል።በእያንዳንዱ ዝግጅት ላይ የማይረሱ ምግቦችን ለደንበኞቻችን በማቅረብ ያተረፍነዉን እምነት ይመልከቱ ።