ስለ እኛ

በሐበሻ ብራዘርስ ካፌ እና ሬስቶራንት በጥራት እና ደረጃዉን የጠበቀ የመስተንግዶ አገልግሎት በማቅረብ አንደራድርም።

ለምን እኛን ይመርጣሉ?

ተመጣጣኝ የዋጋ አማራጮች

ዋጋችን የእርስዎን በጀት ያማከለና ያቀራረብ ጥራቱን በማይጎዳ መልኩ የተዘጋጀ ነዉ።

ልዩ ጥራት

ደረጃዉን በጠበቀ አገልግሎት የማይረሳ የገበታ ጣዕምን እናቀርባለን።

የደንበኛ መስተንግዶ

የእርስዎ እርካታ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። ዝግጅትዎን አስደሳች ለማድረግ እኛ አለን።

ታሪካችን

ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበተዉ ሐበሻ ብራዘርስ በሼፍ ማርቆስ እና በሼፍ ቢኒያም የተመሰረተ ሲሆን ከትውልድ ወደ ትውልድ ከቤተሰቦቻችዉ በተላለፈዉ የምግብ አሰራር እና ባላቸው ጥልቅ ልምድ ልዩ የምግብ አቅርቦት አገልግሎትን ይሰጣል ። ትክክለኛ ቆንጆ ጣዕም እና ልዩ መስተንግዶ ለማቅረብ ያለን ቁርጠኝነት ፣ በምግብ አቅርቦት የታመንን ያደርገናል።

Habesha Brothers Kitfo

ቀጣይ ዝግጅቶን ልዩ እናድርግላችሁ!

የእርስዎ ዝግጅት ልዩ መሆን እንዳለበት እንረዳለን ስለዚህም በልዩ አገልግሎት ፣ ጥራት እና ምርጥ ምግቦች የልብ የሚያደርስ አገልግሎት እንሰጣለን።