አገልግሎታችን
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
ምርጡን ገበታ እናቀርባለን!
የድርጅት ዝግጅቶች
በድርጅትዎ ለሚኖሩ ስብሰባዎች እና ዝግጅቶች የሚመጥን አገልግሎት።
የሰርግ ዝግጅቶች
የሠርግ መስተንግዶአችን ለታላቅ ቀንዎ ውበት፣ እና ዘላቂ ትውስታዎች የሚሆኑ ልዩ ጣዕሞች ።
ማህበራዊ ዝግጅቶች
ለእድር፣ ለማህበር፣ ለዕዝን እና ለመታሰቢያ ዝግጅቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ።
የግል ፓርቲ
ትንሽ ስብሰባም ሆነ ትልቅ የግል በዓል፣ ልክ እንደ ዝግጅቱ አስደናቂ ምግብ ።
የልደት ፓርቲ
የልደት ድግስ የምግብ ዝግጅት በሁሉም እድሜ ያሉ እንግዶችን በምርጥ ምግቦች ለማስደሰት የተሰራ ።
አመታዊ በአል
በእኛ ልዩ ምግብ አማካኝነት በበዓልዎ ላይ ልዩ ስሜት እንጨምርበት።
አሁኑኑ ይዘዙን!
ለቀጣይ ዝግጅትዎ!
ደረጃዉን የጠበቀ ጥራት እና የደንበኛ እርካታ ለማግኘት
ሐበሻ ብራዘርስ
- አውራሪስ ሆቴል አካባቢ ዳሽን ባንክ ያለበት ህንጻ ላይ አንደኛ ፎቅ
- Support@habeshabrothers.com
- +251 913383956 / 911025384
- 09:00AM - 12:00PM
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ጥያቄዎች አሉዎት? ከሐበሻ ብራዘርስ ጋር የእርሶን ዝግጅት ለማቀድ የሚያግዙ መልሶች አዘጋጅተናል።
ተጨማሪ መረጃ የት ማግኘት እችላለሁ?
ስለአገልግሎቶቻችን ተጨማሪ ዝርዝሮችን ለማግኘት በቀጥታ ያግኙን እና ማወቅ ያለብዎትን ሁሉ እናቀርብልዎታለን።
ክፍያ እንዴት መፈጸም እችላለሁ?
ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮችን እናቀርባለን። ለበለጠ ለማወቅ ያነጋግሩን።
ምን ያህል የምግብ ልዩነት አላችሁ?
የእኛ ሜኑ ለየትኛውም ዝግጅት እና ምርጫ እንዲመች ተደርጎ የተዘጋጁ የተለያዩ የኢትዮጵያ ምግቦችን ያቀርባል።